የቱሪዝም ዘርፍ አገልግሎቶች

1. አዲስ አበባ ከተማን የቱሪዝም መዳረሻ ከማድረግ አንጻር የቱሪስት መስህቦችን ማልማትና ማስተዋወቅ፣ የቱሪስት መረጃ ስርአት መዘርጋት እንዲሁም በከተማው ውስጥ የሚገኙ የቱሪዝም መዳረሻዎችን እንክብካቤ እንዲያገኙ ማድረግ፤ብሎም ዘላቂ የቱሪዝም ልማትን ማረጋገጥ፡፡
2. ለቱሪዝም አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሙያ ብቃት(ማረጋገጥ/ጫ) መስጠት፣ ማደስ፣ በአገልግሎቶች አሰጣጥ ላይ የቁጥጥርና ክትትል ስርአት በመዘርጋት የአገልግሎቱ ጥራትና ተደራሽነት፣ ህጋዊነትን ማረጋገጥ፡፡