በስነ -ጥበባት ህብራዊ መልክ የተዋበች ኢትዮጵያ! በሚል መሪ ቃል ከግንቦት 2-7 በሀገር ፍቅር ቲያትር ቤትና በጊዩን ሆቴል በተካሄደው 13ኛዉን ከተማ አቀፍ የኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ማጠቃለያን አስመልክቶ የተዘጋጀ ሲንፖዚየምና ዝክረ ጥበባት የእውቅና መድረክ በአዝማን ሆቴል ተካሄደ።
Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 2647

የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብ ቱሪዝም ቢሮ የኪነጥበብ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ አቶ ሠርጸ ፍሬስብሐት በበኩላቸው "ለሥነ-ጥበባዊ ሥራዎች ዋጋ የምናሰጠው የጥበብ ባለሙያዎች ዋጋችንን አውቀን አክብረንና አስከብረን መቀጠል ስንችል ነው ብለዋል።"
"የሥዕል ሥራዎችን ልክ በካታሎግ ሰብስቦ የማስቀመጥ ስራ በተያዘው አመት የተሰራ መሆኑ ተገልፆ ለወደፊት ደግሞ የአንጋፋ አርቲስቶችን ሥራ በፅሁፍ አደራጅቶ ለቀጣይ አመት እንዳቀደ ተናግረዋል።" አክለውም የኪነ-ጥበብ ፌስቲቫሉን አቅደው ለስኬቱ ትልቅ ጥረት ላደረጉት ለኪነ-ጥበብ መድረኮችና ኩነቶች ዝግጅት ዳይሬክቶሬት ምስጋና አቅርበዋል።
በመድረኩም ሮያሊቲ የፈጠራ ክፍያ ጥናታዊ ፅሁፍ በአ/ቶ ወሰን ሙሉ ቀርቦ ውይይት ተደርጓል።
አንጋፋው የኪነ-ጥበብ ባለሞያ አብራር አብዶን የሚዘክር ጥናታዊ ፅሁፍ እና ዘጋቢ ፊልም ቀርቦ የእውቅናና ምስጋና ሽልማት ተሰጥቷል ።
ቢሮው የኪነ-ጥበብ ፌስቲቫሉ ሳምንትን አስመልክቶ የላቀ አስተዋፅዎ ላደረጉ አካላት የአዋርድ እና የእውቅና ሰርተፍኬት ሽልማት አበርክቷል።
Search
Popular Posts
- የአዲስ አበባ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝሞ ቢሮ ከፌድራል ፖሊስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ታጋይ የሆኑት ኒልሰን ማንዴላ በኢትዮጵያ የሰለጠኑበት የኮልፌ ፖሊስ ማስልጠኛ ተቋምን ከደቡብ አፍሪካ ከኒልሰን ማንዴላ ዩኒቨርስቲ የመጡ የዩንቨርስቲው ፕሬዝዳንትን ጨምሮ ወደ ከተማችን ለመጡ ሉሁካን ቡድን ማሰልጠኛውን የማስጎብኘት ስራ ተሰርቷል፡፡
- በስነ -ጥበባት ህብራዊ መልክ የተዋበች ኢትዮጵያ! በሚል መሪ ቃል ከግንቦት 2-7 በሀገር ፍቅር ቲያትር ቤትና በጊዩን ሆቴል በተካሄደው 13ኛዉን ከተማ አቀፍ የኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ማጠቃለያን አስመልክቶ የተዘጋጀ ሲንፖዚየምና ዝክረ ጥበባት የእውቅና መድረክ በአዝማን ሆቴል ተካሄደ።
- የራስ ቲያትርን በአዲስ መልክ በአዲስ ቦታ ለመገንባት የመሠረተ ደንጋይ የማኖር ስነስርዓት ተካሄደ
- ለረጅም ጊዜ ተጓቶ የነበረው የወጣቶችና ህፃናት ቲያትር ግንባታ የከተማ አስተዳደር በአንድ አመት ውስጥ ባደረገው ርብብር ወደ መጠናቀቁ ደርሷል፡፡ የሃገር ፍቅር እድሳትም በተመሳሳይ ሊጠናቀቅ ተቃርቧል !!