የአዲስ አበባ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝሞ ቢሮ ከፌድራል ፖሊስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ታጋይ የሆኑት ኒልሰን ማንዴላ በኢትዮጵያ የሰለጠኑበት የኮልፌ ፖሊስ   ማስልጠኛ ተቋምን ከደቡብ አፍሪካ ከኒልሰን ማንዴላ ዩኒቨርስቲ የመጡ የዩንቨርስቲው ፕሬዝዳንትን ጨምሮ ወደ ከተማችን ለመጡ ሉሁካን ቡድን ማሰልጠኛውን የማስጎብኘት ስራ ተሰርቷል፡፡

Read More →

Search
Popular Posts